በቤተ ክርስቲያናችን የሚሰጡት አገልግሎቶች

የደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በስዊድንና በጎረቤት ሃገር ለሚኖሩ የእምነት ተከታዮቿ አስፈላጊውን አገልግሎት በመስጠት ላይ ትገኛለች። ቤተ ክርስቲያኒቱ ከምትሰጣቸው ዋናዎቹ አግልግሎቶች የሚከተሉት ናቸው።

የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም

ቤተ ክርስቲያናችን የምትሰጣቸውን አገልግሎቶች አስመልክቶ ከላይ በተዘረዘሩት ለመጠቀም አስፈላጊው የሆነውን ማመልከቻ አስቀድሞ መሞላት ስላለበት ምዕመኑ የሚፈልጉትን አገልግሎት በተመለከተ የማመልከቻው ፎርም ላይ ተገቢ የሆነውን መረጃ በማስፈር አገልሎቱ በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመጠቀም ይረዳል።

ከታች የተቀመጠውን ፎርም ለክርስትና፣ ለሠርግ እና ለፍትሃት የሚረዳ ነው። ፎርሙንም ከሞሉ በኋላ በተጠቀሰው ፓስታ ሳጥን ቁጥር በመጻፍ ወይም በአካል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው መተው ይችላሉ።

ፎርሙን ከታች የተቀመጥነውን ነክተው ያውርዱ..........

              mamelkecha