በታላቅ ድምቀት ተከበረ

ብፁዕ አባታችን አባ ኤልያስ በአውሮፓ፣ በምስራቅና ደቡብ አፍሪቃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ለመጀመሪያ ጊዜ በስቶክሆልም ደብረሰላም ቤተ ክርስቲያን ገብቶ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። በእለቱም የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላም አሰቃቀል ሥነ ስርዐት ለመጀመሪያ ጊዜ በቤተ ክርስቲያናችን ቅፅር መውለብለብ ቀኑን ልዩ አስገራሚና ድርብ በዓል አድርጐ ውልዋል።
ይህ በዝግጅቱ ልዩ የሆነው በዓል ምን ይመስል እንደነበር ከታች ባስቀመጥነው ቪድዮና ስነ ጽሑፍ ይመልከቱ፡

ዛሬም በሚካኤል በእለተ ቀኑ .......

አንደኛው ክፍል

ሁለተኛው ክፍል

ሦስተኛው ክፍል